We are Electro-Mechanical & Solar PV Flexperts

Substation
ስለ ጎጆ

ፕሮፌሽናል ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ተቋራጭ

ድርጅታችን የኤሌክትሪክ መስመር፣ ትራንስፎርመር እና የታዳሽ ሃይል ማመምጫ በተለይ የሶላር (PV) ሲስተም ስራዎችን፤ የዝርጋታ እና ተከላ አገልግሎቶችን ይሰጣል። በኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎች ውስጥ ከ 5 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበትን ሲሆን በአገልግሎታችን ለመኖሪያ ፣ ለንግድ እና ለኢንዱስትሪ ደንበኞች ታማኝ እና አስተማማኝ አጋር ሆነናል። ከማማከር እና ዲዛይን ጀምሮ እስከ ተከላ እና ጥገና ድረስ ሰፊ አገልግሎቶችን እናቀርባለን።

የስራ ልምድ
0 +
ደስተኛ ደንበኞች
0 +
የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች
0 +
የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች
0 MVA+
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ታዳሽ ሃይል እና ሃይብሪድ ሲሰተምስ (hybrid and micro-grid systems)

አዋጪነት ጥናት

አዋጪነት ጥናት አገልግሎታችን ቴክኒካል እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን ጨምሮ በአካባቢዎ ስላለው የፀሐይ አቅም አጠቃላይ ትንታኔ ይሰጥዎታል። 

የምህንድስና ዲዛይን

የእኛ የምህንድስና ዲዛይን አገልግሎት ለሶላር ፎቶቮልቲክ ሲስተም ቴክኒካዊ እና ፋይናንሺያል ጉዳዮችን ጨምሮ አጠቃላይ አገልግሎቶችን እንሰጥዎታል።

ዝርጋታ እና ተከላ

ለሁሉም የፀሐይ ኃይል ዝርጋታ ፕሮጀክቶችዎ ሙያዊ የዝርጋታ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። ቡድናችን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ሁሉንም ነገር እንሰራለን፣

እቃ አቅርቦት

ትክክለኛ ምርቶች እና አቅርቦቶች ለስኬታማ የፀሐይ ኃይል ፕሮጀክት አስፈላጊ መሆናቸውን እናውቃለን። ለደንበኞቻችን ጊዜውን የሚመጥን፣ ምርጡን፣ ብዙ ወጪ ቆጣቢ አማራጮችን እናቀርባለን።

O&M

የፀሐይ ኃይል ፕሮጀክትዎ ከፍተኛ አቅም እንዲኖረው ለማድረግ አጠቃላይ የኦፕሬሽን እና የጥገና አገልግሎቶችን እናቀርባለን። ቡድናችን ከመደበኛ ጥገና እስከ ቅያሪ አገልግሎት ይሰጣል።

የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ተከላ ስራ (LV & MV)

ማማከር

በማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራዎ ላይ ለንግድና እና ለግለሰብ ደንበኞች የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን። በዘርፉ ውስጥ የዓመታት ልምድ ስላለን ለፕሮጀክት እቅድዎ አስፈለጊውን የሙያ ምክር እንሰጣለን።

የምህንድስና ዲዛይን

የዝቅተኛ (LV) እና መካከለኛ (MV) ስርጭት መስመሮች የዲዛይን አገልገሎት እንሰጣለን።

ሙከራ

ለዝቅተኛ ቮልቴጅ (LV) እና መካከለኛ ቮልቴጅ (MV) ስርጭት ስርዓቶች የ የሙከራ እና የኮሚሽን አገልግሎትን እናቀርባለን።

ዝርጋታ እና ተከላ

የዝቅተኛ (LV) እና መካከለኛ (MV) ስርጭት መስመሮችና ትራንስፎርመሮች የዝርጋታ እና ተከላ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።

ከኛ ጋር ይስሩ

ሰዎች እኛን የሚመርጡበት ምክንያቶች

ከፍተኛ ጥራት ያለው እቃ

የምንሰራቸው ስራዎች ረጂም ጊዜ እንዲቆዩ እና በከፍተኛ ደረጃ እንዲሰሩ ለማድረግ ከፍተኛ ጥራት ባላቸው ቁሳቁሶች እና መሳሪያዎች ብቻ ስለምንሰራ።

ልምድ እና ብቃት

በኤሌክትሮ መካኒካል እና ፎቶቮልቲክ ሲስተም ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የዓመታት ልምድ ያለው፣ ቡድናችን ከቀላል እስከ ውስብስብ የሆኑ ፕሮጀክቶችን የመስራት እውቀት ስላለን።

ልዩ የደንበኞች አገልግሎት

ልዩ የደንበኞች አገልግሎት እናቀርባለን፣ ደንበኞቻችን በስራችን እንዲረኩ ሁልጊዜም ከደንበኞቻችን ጋር በቅርበት ስለምንሰራ።

በሰዓቱ ማድረስ

ድርጅታችን ያለ ምንም መዘግየት የፕሮጀክትን የጊዜ ገደብ እንዲያሟሉ በማድረግ ፕሮጀክቶችን በጊዜ እና በበጀት ስለምናቀረብ።

ፈጣን ምላሽ

ለደንበኞቻችን ለጥያቄዎቻቸው ፈጣን እና ትክክለኛ ምላሾችን በቶሎ ስለምንሰጥ።

ታማኝነት

ጎጆ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶችን የሚሰጥ ድርጅት ስለሆነ።

ደስተኛ ደንብኞቻችን

በደንበኛ እርካታ እምነትን መገንባት፡ ከደስተኛ ደንበኞቻችን የተሰጡ አስተያየቶች።

ጎጆ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በኮንትራት ስምምነታችን መሰረት ሁሉንም ፕሮጀክቶች በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል። ፕሮጀክቱ በተፈለገው ደረጃ እና በተወሰነለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ተጠናቅቋል። ከላይ የተጠቀሰው ኩባንያ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚጠበቀው በላይ ተግባራትን ያከናወን ሲሆን ወደፊት አብረን እንሰራለን።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ኢኢዩ

5/5

ጎጆ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል ከኮንትራቱ ጊዜ በፊት ብቻ ሳይሆን በጥራት እና ወጪ ረገድ በጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል።

ጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ጃምቦ

5/5

ውድ ደንበኞቻችን

ለስኬት ሽርክና፡ አብረን ከሰራናቸው ደንበኞቻችን መካከል አንዳንዶቹ

ጥያቄ አለዎት?

ለሁሉም መፍትሄዎችን ያግኙ ኤሌክትሮ-ሜካኒካል እና የፀሐይ የፎቶቮልቲክ አገልግሎቶች

ዋና መስሪያ ቤት

ሜክሲኮ፣አይመን የንግድ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311

Phone: +251 (0) 115570090

ኢሚል: info@gojo-engineering.com

ነፃ ማማከር

ነፃ የፕሮጀክት ግምት ያግኙ

Scroll to Top